ፕሬዝዳንት ቬክ መሃመድ ቢን ዛይድ እናልኡካቸው ኩዌት ሲደርሱ በሀገሪቱ ኤሚር ሼከወ መሻል አል አህመድ አል ጃብር አላ ሳባህ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል ...
ከመስከረም 2007 ጀምሮ ነበር በኢትዮጵያ የኩላሊት ንቅለ ተከላ የተጀመረው፡፡ አዲስ አበባ በሚገኘው በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ስር ሆኖ የጀመረው ይህ ብሔራዊ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማዕከል አሁን ላይ ...
ዎል ስትሪት ጆርናል የዶናልድ ትራምፕ አማካሪዎችን ዋቢ አድርጎ እንደዘገበው ከሆነ ዶናልድ ትራምፕ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲያቸውን ሲጀምሩ በመካከለኛው ምስራቋ ኢራን ላይ ጫና መፍጠር የሚያስችሉ እርምጃዎችን ...
የሊባኖስ የጤና ሚኒስቴር የእስራኤል ጦር ባለፈው አንድ ዓመት በፈጸመው ጥቃቶች 3 ሺህ 136 ሰዎች መሞታውን እና 13 ሺህ 979 ሰዎች መቁሰላቸውን ገልጾ፤ ከሟቾች መካከል 619 ሶቶች እና 194 ...
በሱዳን፣ በፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ጦር እና በሱዳን ጦር መካከል እየተካሄደ ያለው ጦርነት በአለም አስከፊ የሚባለውን የሰብአዊ ቀውስ ፈጥሯል። በጦርነቱ ከ11 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ከቤታቸው የፈናቀሉ ...
የጆ ባይደን አስተዳደር የአሜሪካ የጦር መሳሪያ አምራች ኩባንያዎች በዩክሬን ለጦር መሳርያ ጥገና እንዲሰማሩ ፈቅዷል፡፡ የአሜሪካ መከላከያ ተቋራጮች ወደ ዩክሬን መሰማራት ላይ የነበረው እገዳ መነሳቱን ...
በአሁኑ ወቅት በዓለማችን ባሉ አብዛኞቹ ሀገራት በምርጫ አማካኝነት መንግስት ይመሰረታል፡፡ ይህን ተከትሎም በየዓመቱ በመላው ዓለም ባሉ ሀገራት በምርጫ ስልጣንን መቆጣጠር ተለምዷል፡፡ ከሁለት ወራት በኋላ በሚመጣው የፈረንጆቹ 2025 ዓመት ውስጥ 29 ሀገራት ምርጫ የሚደርጉ ሲሆን ጀርመን፣ ሲንጋፖር፣ ፊሊፒንስ፣ ኖርዌይ ...
የሩሲያ አለምአቀፍ የወርቅ ክምችት ጭማሪ 34 በመቶ ከተመዘገበበት ከህዳር 1999 ወዲህ ባለፈው ወር ነው ከፍተኛ ሆኖ የተመዘገበው። በአጠቃላይ በሀገሪቱ ዘመናዊ ታሪክ ከፍተኛ ሆኖ ተመዘገበው 59.9 ...